ዛሬ ወደ ሩብ ፍጻሜ ለማለፍ በተደረጉ የሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና 4 ጨዋታወች የተመዘገቡ ውጤቶች..
ሺንሺቾ 2-1 ነስርስ
ሰንዳፋ በኬ 1-0 ጫንጮ
ድሬ ኮተን 2(p4)-2(p2) ኦሮሚያ ፖሊስ
- ማሰታውቂያ -
ናኖ ሁርቡ 2-0 ገንፍል ውቅሮ በሆነ ውጤት የተጠናቀቀ ሲሆን
ወደ አንደኛ ሊግ ያደጉ አራት ክለቦች
#ሺንሺቾ (ደቡብ)
#ሰንዳፋ_በኬ (ኦሮሚያ)
#ድሬዳዋ_ኮተን (ድሬዳዋ)
#ናኖ_ሁሩቡ (አ/አበባ)
ወደ ሩብ ፍጻሜው ሲቀላቀሉ ወደ ብሄራዊ ሊግ (አንደኛ ሊግ) ማለፋቸውንም አረጋግጠዋል!!
.
ወደ ሩብ ፍጻሜ ለማለፍ የሚደረጉ አራት ወሳኝ ጨዋታዎች ነገ ረቡዕ ነሐሴ 3 ቀን ቀጥለው ሲውሉ ጨዋታዎቹም
3:00 መርሳ ከ ሽረ እንደስላሴ (አላሙዲ)
5:00 ጉለሌክ/ከ ከ አሳሳ (አላሙዲ)
8:00 አቃቂ ክ/ከ ከ መርካቶ አካባቢ (አላሙዲ)
10:00 የጁፍሬ ወልድያ ከ ሃሮማያ ዩንቨርስቲ (አላሙዲ)
ይካሄዳሉ!!