መቐለ 70 እንደርታ ተስፋዬ መላኩን አስፈረመ
የኦኪኪን ዝውውር ያጠናቀቁት መቐለ 70 እንደርታ የተከላካይ ክፍላቸውን ለማጠናከር ተስፋዬ መላኩን ከጅማ አባጅፋር አስፈርመዋል።
በግራ መስመር እንዲሁም በመሃል ተከላካይነት መጫወት ሚችለው ተስፋዬ መላኩ ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በአንፃራዊነት ጠንካራ ያልነበረውን የምዓም አናብስት ተከላካይ ክፍልን ያጠነክራል ተብሎ ይጠበቃል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account