ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በ2010 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ጠንካራ ተሳትፎ ለማድረግ 9ኛ ተጫዋቾችን ከኢትዮ ኤሌትሪክ ሙሉአለም ጥላሁንን አስፈርሟል፡፡
የፊት መስመር ተጫዋቾቹ ሙሉአለም ጥላሁን ከዚህ በፊት ለኢትዮጵያ መድህን ፤ኢትዮጵያ ቡና፤መከላከያ፡ አና ለኢትዮ ኤሌትሪክ መጫወት ችሏል
በ2003 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የሊጉን ዋንጫ ማንሳቱ እሚታወስ ነው፡፡

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account