ከአፄዎቹ ጋር ቀሪ የአንድ አመት ኮንትራት እያለው ከፋሲል ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው ራምኬል ከአፄዎቹ ጋር ከተለያየ በኋላ ለድሬደዋ ከተማ ለመጫወት ፊርማውን ማኖሩ ተረጋግጧል ።
የቀድሞ የኢትዮ ኤሌትሪክ ፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የፋሲል ከተማ ተጫዋች የነበረወ ራምኬል ሎክ ከቀድሞ የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር በድሬደዋ ከተማ ተፈላጊ መሆን ችሏል ።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account