ዛሬ በተደረጉ በሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ቀሪ አራቱ ወደ አንደኛ ሊግ ያለፉ ክለቦች ታውቀዋል፡፡
★ጉለሌ ክ/ከ 3-0 አሳሳ ከነማን
★መርሳ ከነማ 4-2 ሽሬ_እንደስላሴን
★የጁፍሬ ወልድያ 1-0 ሃሮማያ ዩንቨርስቲን
★አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ 5-2 መርካቶ አካባቢን
- ማሰታውቂያ -
እስካሁን ወደ ሩብ ፍጻሜው የተቀላቀሉ ክለቦች እንዲሁም ወደ ብሄራዊሊጉ (አንደኛ ሊግ ) ማለፋቸውን ያረጋገጡ
*የጁፍሬ ወልድያ
*መርሳ ከነማ
*አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ
*ጉለሌ ክ/ከተማ
*ሰንዳፋ በኬ
*ናኖ ሁሩቡ
*ድሬዳዋ ኮተን
*ሺንሺቾ ከነማ ናቸው!!
ስምንቱ ክለቦች በቀጣይ የግማሽ ና ሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ሲያደርጉ ፕሮግራሞች :-
#የሩብ ፍጻሜ
ወልድያ ከ ናኖ ሁሩቡ
መርሳ ከተማ ከ ጉለሌ
ድሬዳዋ ኮተን ከ ሰንዳፋ በኬ
አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ከ ሽንሺቾ
#የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች
የወልድያና የ ናኖ ሁሩቡ አሸናፊ
ከ
ከድሬዳዋ ኮተን ና ሰንዳፋ በኬ አሸናፊ
*****************
የመርሳና የ ጉለሌ ክ/ከተማ አሸናፊ
ከ
አቃቂ ቃሊቲና ሺንሺቾ ከተማ አሸናፊ
ይጫወታሉ!!
የጨዋታው ሰአትና ቀን ነገ ሐሙስ ይገለጻል!!