ካፍ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የአህጉር አቀፍ ውድድሮችን የሰረዘ ሲሆን በዚህ ውድድር ምክንያት ለ 21 ቀናት ይቋረጣል ተብሎ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መጋቢት 12 እና13 የአስራ ስምንተኛ ሳምንት የሚካሔድ ይሆናል።
በዚህም መሰረት ቅዳሜ መጋቢት 12 ሲጀመር መርሀ ግብሮችን ወደ እናንተ አድርሰናል ::
9:00ድሬድዋ ከተማ ከ ሐዲያ ሆሳና
- ማሰታውቂያ -
9:00 ባህር ዳር ከተማ ከ ሐዋሳ ከተማ
9:00 ሲዳማ ቡና ከ ጂማ አባ ጅፋር
9:00 ወልዋሎ ከ ስሑል ሽረ
9:00 ፋሲል ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
9:00 አዳማ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ
10:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ዲቻ
እሑድ መጋቢት 13
10:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ መቐለ 70 አንደርታ