ቢኒያም በላይ ነገ ክለቡ የሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ላይ ይስለፋል ተብሎ ይጠበቃል።
የዋልያዎቹ ኮከብ ቢንያም በላይ ለአዲስ ክለቡ ኡሚያ ኤፍ ሲ ፊርማውን ካኖረ በኋላ:: ነገ በወዳጅነት ጨዋታ ኡሚያ ከ ፍሬስካ ቪለዮር በሚያደርገው በጨዋታው እንደሚገባ ያገኘናቸው መረጃዎች ያመላክታሉ ።
- ማሰታውቂያ -
ጨዋታው ነገ 12፡00 ስአት የሚከናወን ይሆናል:: ሀትሪክ ስፖርትም ለቢኒያም በአዲሱ ክለቡ ጥሩ ነገር እንዲገጥመው ትመኛለች።