የአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ቅጣት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ይመስላል።
ቡድኑ ወልዋሎ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ከሲዳማ ቡና ጋር እያደረገ ባለው ጨዋታ ላይ እየመሩ አይገኙም። ምናልባትም አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ወልዋሎ በ9ኛው ሳምንት ባህርዳር ጋር ተጫውቶ 3-2 በተሸነፈበት ጨዋታ። በተቃውሞ ወደ መጫወቻ ገብተዋል ሲል ያስተላለፈባቸው የ5 ጨዋታ እና ስምንት ሺህ ብር ቅጣት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እየሆነ ያለ ይመስላል።