በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር 3 ተጨዋቾችን ማስፈረም የቻለው ኢትዮጵያ ቡና አራተኛ ፈራሚውን ሃብታሙ ታደሰን ከወልቂጤ አድርጓል።
ወልቂጤ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲያልፍ 13 ግቦችን በማስቆጠር ከፍተኛ ድርሻን የተወጣው ሃብታሙ ታደሰ በሁለት ዓመት ውል የካሳዬ አራጌ አራተኛ ፈራሚ ሆኖ ኢትዮጵያ ቡናን
ተቀላቅሏል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account