የ2010 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግን በኮከብ ግብ አግቢነት እየመራ ከጅማ አባጅፋር ጋር ሻምፒዮን መሆን የቻለው ኦኪኪ አፎላቢ ከ6 ወራት ቆይታ በኃላ ዳግም ጅፋሮችን መቀላቀሉ ተውቋል።
ከጥቂት ሳምንታት በፊት ወደ ሸገር የመጣው ጋናዊው አጥቂ ስሙ ከኢትዮጵያ ቡና ፣ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ከመቐለ 70 እንደርታ እና ከፋሲል ከነማ ጋር ሲያያዝ መቆየቱ ይታወሳል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account