የአፍሪካ ዋንጫ እንደከዚህ ቀደም ሁሉ በጥር እና የካቲት ወር ላይ እንደሚካሄድ ዛሬ ካሜሮን ላይ የተሰበሰቡት የካፍ አባላት አስታውቀዋል። አምና ባልተለመደው መልኩ በአለም ዋንጫ ምክንያት ሰኔ ወር ላይ የተደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ከዚህ በፊቱ ወደ ሚከናወንበት ወቅት ለውጥ ተደርጎ ካሜሮን ላይ እንደሚከናወን የአፍሪካ እግር ኳስ የበላይ አስተዳዳሪ (ካፍ) ጥር 15/2020 ባደረገው ስብሰባ አሳውቋል።
የካፍ ውሳኔ እንሚከተለው ይመስላል 👇
- ማሰታውቂያ -