ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨሪሲቲ ከ ድሬዳዋ ከነማ በግል ምከንያት የለቀቁትን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን በ አንድ ዓመት ውል ዛሬ ማስፈረሙን የክለቡ አመራሮች ለሀትሪክ ስፖርት ገለፀዋል።
ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ ከአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር በስምምነት መለያየቱ የሚታወስ ነው።
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን፣መቐለ 70 እንደርታን፣ድሬዳዋ ከተማን ማሰልጠን ችሏል