ወጣቱ አጥቂ ጉዳት አጋጥሞታል
በተደጋጋሚ ጉዳቶችን እያስተናገደ የሚገኘው የሀዋሳ ከተማው ወጣት አጥቂ መስፍን ታፈሰ በዛሬው ጨዋታም ጉዳት አጋጥሞታል።
ተጫዋቹ ከጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አግሩ ላይ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት በአምቡላንስ ለተጨማሪ እርዳታ ወደ ሆስፒታል ተወስዷል።
- ማሰታውቂያ -
የጉዳቱ መጠን ምን ያክል እንደሆነና ለስንት ግዚያት ከሜዳ እንደሚያርቀው የታወቀ ነገር የለም።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account