በዘንድሮው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀን በበላይነት በማጠናቀቅ ወደ ፕሪሜየር ሊጉ መግባቱን ያረጋገጠው የሰሜን ተወካዩ ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲት በተጫዋቾች የዝውውር መስኮት የመጀመሪያውን ዝውውር መድረግ ችሏል፡፡
የመስመር ተጫዋቾችን ሮቤል ግርማን ማስፈረም ችለዋል፡፡
የግራ መስመር ተጫዋቹ ሮቤል ግርማ፡ከዚህ ቀደም ለ ደደቢት ፤ለኢትዮጵያ ቡና፤ሲዳማ ቡና፤ንግድ ባንክ እና ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መጫወት የቻለ ነው፡፡
ከዚህም በተጨማሪ ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ የክለቡ ቁዋሚ 12 ተጫዋቾች ውል ሲያራዝም 4ተጫዋቾችን ከተሰፋ ቡድኑ መሳደግ ችሏል፡፡