የሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና
የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ውጤቶች
ሰንዳፋ በኬ 2(p4)-2(p2) ናኖ ሁሩቡ
ሰንዳፋ በኬ በመለያያ ምት ናኖ ሁሩቡን 4ለ2 በመርታት ለዋንጫ አልፏል ፡፡
በሌላ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ
- ማሰታውቂያ -
ጉለሌ ክ/ከተማ 1-0 አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ
ጉለሌ ክ/ከተማ ለፍጻሜ መድረሱን አረጋግጠዋል፡፡
ለዋንጫ
ጉለሌ ክ/ከተማ ከ ሰንዳፋ በኬ
ለደረጃ
አቃቂ ቃሊቲ ከ ናኖ ሁሩቡ
ይጫወታሉ!!
የሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና