ትግራይ ዋንጫ የምድብ ድልድል በዛሬው እለት ታውቋል ከመስከረም 26-ጥቅምት4
ምድብ ሀ
ወልዋሎ ዓ.ዩኒቨርሲቲ
ደደቢት
ሽረ እንዳስላሴ
ምድብ ለ
መቐለ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ
ኣክሱም ከተማ
የመክፈቻ ጨዋታዎች
- ማሰታውቂያ -
ቅዳሜ መስከረም 26 8፡00
ወልዋሎ ከ ደደቢት
ቅዳሜ መስከረም 26 10፡00
መቐለ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ሰኞ መስከረም 28 8፡00
ሽረ እንዳስላሴ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩኒቨርሲቲ
ሰኞ መስከረም 28 10፡00
ኣክሱም ከተማ ከ መቐለ ከተማ
* በዛሬው እለት በነበረው የምድብ ድልድል እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮችን አስመልክቶ የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ ከጥቂት ሰዓታት በኃላ በድህረገፃችን እምናስነብባችሁ ይሆናል።