በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትናንተ ምሽት በሞሮኮ የቻን ብሔራዊ የ 4-0 ሽንፈት አስተናግዷል፡፡
በሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቀረበለትን የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ወደ ሞሮኮ ራባት ያመራው ቡድኑ ከእረፍት በፊት 3ግቦችን እና ከእረፍት መልስ 1ግብ ተቆጥሮበት 4-0 በሆነ ውጤት ጨዋታውን አጠናቋል፡፡

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account