የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ2009 ዓ.ም ብሄራዊ ቡድኑን የሚያሰለጥኑ ባለሙያዎችን መረጠ።
ፌዴሬሽኑ ዶክተር ይልማ በርታን የፕሮጀክቶች፣ የማዕከላት፣ የክለቦች እንዲሁም የብሄራዊ ቡድን እና የማናጀሮች ስልጠና ዋና አስተባባሪ አድርጎ መርጧል።
አቶ መላኩ ደረሰን ደግሞ የማዕከላት፣የፕሮጀክቶች እና የአካዳሚ ስልጠና ክትትል ሀላፊ እነዲሆኑ አድርጎ ሾሟል።የክልሎች ስልጠና ክትትል ባለሙያ የሆኑትደግሞ ትዕዛዙ ውብሸት ናቸው።
በአሰልጣኞቹ ምርጫ ቅሬታ ያላቸው አካላት
ቅሬታቸውን እስከ ታህሳስ 30 2009 ድረስ ለፌዴሬሽኑ ማቅረብ እንደሚችሉም ተጠቅሷል።
- ማሰታውቂያ -
ከዚህ በታችም ለ2009 ዓ.ም ለብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነት የተመረጡ አሰልጣኞችን ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል።