የወልድያ ስፖርት ክለብ የ3 ተጨዋቾችን ውል ዛሬ መጨረሱን በክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ ላይ አሳውቁዋል
ኤዶም ሆሶሮቪ ከፋሲል ከተማ (አጥቂ)
ብርሃን አንለይ ከ ኢትዮ ውሃስራ (የመሃል ተከላካይ)
ተስፋሁን ሸጋው ከባህርዳር ከተማ (የመስመር ተከላካይ) ክለቡን የተቀላቀሉ ናቸው!!
የወልድያ ስፖርት ክለብ የ3 ተጨዋቾችን ውል ዛሬ መጨረሱን በክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ ላይ አሳውቁዋል
ኤዶም ሆሶሮቪ ከፋሲል ከተማ (አጥቂ)
ብርሃን አንለይ ከ ኢትዮ ውሃስራ (የመሃል ተከላካይ)
ተስፋሁን ሸጋው ከባህርዳር ከተማ (የመስመር ተከላካይ) ክለቡን የተቀላቀሉ ናቸው!!
Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account