ባህርዳር ከተማ በነገው ጨዋታ የፍፁም አለሙን ግልጋሎት አያገኝም።
በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማን አስተናግደው በመጨረሻ ደቂቃዎች ገብ ሶስት ነጥብ ጨብጠው የወጡት ባህርዳር ከተማዎች።
- ማሰታውቂያ -
ወሳኙ ተጫዋቻቸው እግሩ ላይ ባጋጠመው ጉዳት 45ኛው ደቂቃ ላይ ተቀይሮ መውጣቱ የሚታወስ ሲሆን። ከጉዳቱ ባለማገገሙ ነገ ከወልቂጤ ከተማ ጋር ላለባቸው ጨዋታ ለባህርዳር ከተማ የማይሰለፍ ተጫዋች ነው።