የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች ኘሪሚየር ሊግ ውድድር ጥር 2 ቀን 2012 ዓ.ም የእጣ ማውጣት ኘሮግራም እና የ2011 ዓ.ም ግምገማ በማድረግ ተሳታፊ የሆኑት 18 ክለቦችን በሁለት ምድብ በመደልደል እና ቅድመ ዝግጅቱን በማጠናቀቁ የ2012 ዓ.ም አንደኛው ዙር ውድድር ቅዳሜ ጥር 23 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ክልል ከተሞች የሚጀመር ሲሆን ከዚህ በታች በተገለፀው ኘሮግራም መሠረት ጨዋታዎቹ የሚስተናገዱ ይሆናል፡፡
ከ20 አመት በታች ወንዶች ፕሪምየር ሊግ ምድብ 1
- ማሰታውቂያ -
ከ20 አመት በታች ወንዶች ፕሪምየር ሊግ ምድብ 2