ድሬዳዋ ከተማ ፍሬዘር ካሳን አስፈርሟል
ድሬዳዋ ከተማ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን ውጤት የሆነውን ፍሬዘር ካሳን አስፈርሟል።በቅርቡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የተለያየው ፍሬዘር የክረምቱ የድሬዳዋ 5ተኛ ፈራሚ መሆን ችሏል።
በግራ መስመር ተከላካይነት ሚጫወተው ፍሬዘር ካሳ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ጥሩ አጀማመር ቢየደርግም ባለፋት ዓመታታት የቀዋሚ ተሰላፊነት አለማግኘቱ ተከትሎ ከክለቡ ጋር ሊለያይ ችሏል።
በያዝነው የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ላይ ብዙ ተጨዋቾችን ያጣው ድሬዳዋ በቀጣይ ቀናት ተጨማሪ ተጨዋቾች ሊያስፈርም አንደሚችል ይገመታል።