የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች፣ አሰልጣኞች እና አጠቃላይ የክለቡ ሠራተኞች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል የገንዘብ ድጋፍን አድርገዋል፡፡
ጅማ አባጅፋር እግር ኳስ ተጫዋቾች እና መላው ኮቺንግ ስታፉ በጋራ በመሆን ለጊዜው ከደምዎዛቸው ላይ ኮቪድ-19 ቫይረስ በሽታ አገልግሎት የሚውል 130,000 (መቶ ሠላሣ ሺህ ብር) አበርክተዋል ይህም ድጋፉ በተለያየ መልኩ እንደሚቀጥል ተጫዋቾቹ ቃል ገብተዋል።