የኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ ኣሸናፊዎቹ ጅማ ኣባጅፋር ዘማርያምን ወ/ጊዮርጊስን የቡድኑ ኣሰልጣኝ ኣድርጎ ሊሾም ከጫፍ መድረሱ ሲታወቅ በርካታ ልጆቹን አሰላፎ መስጠቱን ተከትሎ አምስት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል። መስኡድ መሃመድን ከኢትዮጵያ ቡና ፣ኤርሚያስ ሃይሉን፤ ከድር ኸይረዲን ፤ ሄኖክ ገምቴሳ
እና ይስሐቅ መኩሪያ ከፋሲል ከነማ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account