ኢትዮጵያ ቡናው ጋቶች ፓኖም ለሩሲያው ክለብ አንዚ ማካቻካላ ለመጫወት ለመጫወት ተስማምቷል፡፡ጋቶች ከጋና መልስ ለሙከራ ወደ ሩሲያ አምርቶ በተሳካ ሁኔታ የሙከራ ጊዜውን አጠናቆ ከ አንዚ ማካቻካላ ክለብ ጋር የ3 ዓመት የፊርማ ኮንትራት ሊፈራረም ችልዋል፡፡
አንዚ ማካቻካላ በ2017 የውድድር አመት በሩሲያ ኘሪሜየር ሊግ 13 ኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ እሚታወቅ ነው፡፡
Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account