ጋቶች ፓኖም በኢትዮጵያ ቡና ለአንድ አመት ለመቆየት ተስማምቶ ከደቂቃዎች በፊት ፊርማውን አኑሯል።
ጋቶች ፓኖም እና ኢትዮጵያ ቡና ውላቸው መጋቢት 30 ቀን 2009 የሚያበቃ መሆኑን ተከትሎ ተጫዋቹ እና ኢትዮጵያ ቡና ለረጅም ሳምንታት የፈጀ ድርድር ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡
ጋቶች ፓኖም በኢትዮጵያ ቡና ለአንድ አመት ለመቆየት ተስማምቶ ከደቂቃዎች በፊት ፊርማውን አኑሯል።
ወርሃዊ 125 ሺህ ብር ደመወዝ ያገኛል።
ጋቶች ፓኖም በኢትዮጵያ ቡና ለአንድ አመት ለመቆየት ተስማምቶ ከደቂቃዎች በፊት ፊርማውን አኑሯል።
Hatricksport team