በ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እሚወዳደረው ደሴ ከነማ አሰልጣኝ ሀይለየሱስን አሰናብቶ ከባህርዳር ከተማ ጋር የተለያየውንና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ልምድ ያለዉ ጌታሁን ገ/ጊዮርጊስ አዲሱ የደሴ ከነማ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ፈርሟል፡፡
አሰልጣኝ ጌታሁን በFootball Coaching ማስተርሱን ቡልጋሪያ ሃገር ያገኘ ሲሆን እስካሁን ያሰለጠናቸዉ ቡድኖች፤
~የወጣት ብሄራዊ ቡድኑን እስከ አለም ዋንጫ ያደረሰ
~ባህር ዳር ከነማን በዚህ ዓመት
~ኢትዮጵያ መድን 2008
- ማሰታውቂያ -
~መከላከያ
~ኢትዮ.ንግድ ባንክ
~ኪራይ ቤቶች
~አየር ሃይል
በተለያየ ጊዜ ያሰለጠናቸዉ ቡድኖች ናቸዉ እንዲሁም በተጨማሪ ስለ እግር ኳስ የራሱን መጽሃፍ የጻፈ ሲሆን በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሺን ቴክኒክ ኮሚቴ በአማካሪነት ሰርቷል፡፡
Source dessie offical page