በዝውውሩ መስኮቱ በስፋት እየተሳተፋ ሚገኙት ወልዋሎ ከኣርባምንጭ ከተማ ኣምኑኤል ጎበናን ማስፈረም ችለዋል።የመሃል ተጨዋች የሆነው ኣማኑኤል የወልዋሎ የመሃል ክፍልን ሊያጠናክር እንደሚችል ይገመታል።ኣርባምንጭ ላይ ከጸጋዬ ኣብረው መስራታቸው ሚታወቅ ነው።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account