የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሄኒከን ኩባንያ ጋር በተለይም
ከማልታ ሶፊ ምርት ዘርፍ ጋር ለ5 አመት የሚቆይ
የ30,000,000.00 /የሰላሳ ሚሊዮን/ ብር የስፖንሰርሺፕ
ስምምነት ሰኞ ግንቦት 7/2009 ዓ.ም. ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ
በሂልተን አዲስ ሆቴል የተፈራረመ ሲሆን ጋዜጣዊ መግለጫም
ሰጥቷል።
Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account