ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት
ተወዳጅ ጋዜጣዎ ሀትሪክ በነገው እትምዋ ምርጥ እና የሚወዱትን ዘገባ ይዛሎት ብቅ ትላለች።
በሀገር ውስጥ THE BIG INTERVIEW በሚለው አምድ የሀትሪክ ጋዜጣ ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር እና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ የወቅቱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንና የፋሲል ከተማ ምርጥ ተጨዋችን ሱራፌል ዳኛቸውን በኳስ ህይወቱ እና በተለያዩ ጥያቄዎች ዙሪያ አናግሮት ምላሹን ሰጥታል። ምን ብሎ ይሆን? በሀትሪክ ነገ ከሚያነቡት ውስጥ የፕሪምየር ሊጉን መጀመር አስመልክቶ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ስለጣለበት ጨዋታ አብዱልከሪም የሚለው ሲኖር ወልዋሎ በመጀመሪያው ግጥሚያ ስለገጠመው ድል ለቡድኑ ሁለት ጎል ያስቆጠረው ወጣቱ ተጨዋች ሰመረ የሚለው ይኖራል።
ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባዋም ስለ ቫንዳይክ ስለ አርሰናል እና ሌሎች የሚወዱትን መረጃ የምታቀርብሎት ይሆናል።
ሀትሪክን በድህረ ገፃም ያገኛታል።
አታምልጦት
ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ተወዳጅ ጋዜጣዎ ሀትሪክ በነገው እትምዋ ምርጥ እና የሚወዱትን ዘገባ ይዛሎት ብቅ ትላለች።
Hatricksport team