ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ
አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ያገኛሉ
*…. የኢትዮጵያ ቡናው ምንተስኖት ከበደ
/አፍሪካ/…”ለኢትዮጰያ ቡና ስትጫወት የማልያው ክብር ከነብስህ እኩል ዋጋ እንዳለው ልታውቅ ይገባል” ሲል ይናገራል…
“ከበፊትም ቢሆን ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሽነፍ ያስደስተኛል” ሲልም ለሃትሪክ አስተያየቱን ሰጥቷል።
*…. በተጠባቂው የነገ ጠዋት ፍልሚያ ዙሪያ ኮከብ ግብ አግቢው ቡናማው አቡበከር ናስርና የፋሲል የመሃል ሜዳ ታጋይ ሀብታሙ ተከስተ ለሀትሪክ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
- ማሰታውቂያ -
*…… የተጨዋቾች ወኪሉ ጢሞቲዮስ ባዬም እንግዳችን ነው….”ወኪሎች ለእግር ኳስ ቅርብ መሆን ካልቻሉ ለእግር ኳሱ ሌላ አረም መጨመር ነው “ብሏል።
በነገው የኢትዮጵያ ቡናና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ድሉ የቡናማዎቹ ነው ብሏል…ከወኪሎች የቀማሁት ተጨዋች የለም ተቀማሁ የሚል ካለ ይምጣም ብሏል…..
በውጪ እግርኳሳዊ
መረጃዎቻችን ደግሞ ፦
*….በሻምፒየንስ ሊግ የፒ ኤስ ጂና ባርሴሎና የመልስ ጨዋታ ይጠበቃል…ምባፔ ዳግም ከሜሲ በላይ ይደምቅ ይሆን? የሚለው አጓጊ ሆኗል….
*…የመድፈኞቹ አለቃ ሚካኤል አርቴታ “አርሰናልን በትክክል የሚመጥነው ሻምፒየንስ ሊግ ነው እያለ ይገኛል”……በዚህ ላይ መረጃ ይዘናል….
*…የማይደበዝዘው የማንቸስተር ደርቢ….ማን.ሲቲ ከማን.ዩናይትድ እሁድ ምሽት 1.30 ላይ ያገናኛል…ስለ ጨዋታው የምንለው አለ…. እርስዎ ብቻ ቀጠሯችንን አክብረው ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ ተዝናንተው ቁምነገር የሚጨብጡበት አዳዲስ መረጃዎችንን የሚያገኙበት ይሆናል.....
ቅዳሜና እሁዳችሁ
የተባረከ ይሁን……
https://www.Hatricksport.net