የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ውድድር በዛሬው እለት ፍጻሜውን ሲያገኘ :: ሃዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ለፍጻሜ ተፋለመው ፥ መደበኛው የጨዋታ ጊዜ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ሲጠናቀቅ ።
ለሁለቱም ክለቦች በጠሰጠ መለያ ፍፁም ቅጣት ምቶች ሀዋሳ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በ4ለ2 በመርታት ለሁለተኛ ተከታታይ አመት የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል፡፡
ይህንን ተከትሎም ፕሪምየርሊጉን ቅዱስ ጊዮርጊስ 2ኛ በመሆን ሲያጠናቅቅ፤ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3ኛ፣ አዳማ ከተማ 4ኛ ደረጃን ይዘው ውድድሩን አጠናቀዋል፡፡