“መቐለ 70 እንደርታን ጠንካራ ያደረጉት ኳስን በእውቀት የሚደግፉት ደጋፊዎቻችን ናቸው”ሙሉጌታ ወ/ጊዮርጊስ /መቐለ 70 እንደርታ/ (ክፍል-1)

“ክለቦቻችን ውስጥ የሚታየው ኢትዮጵያዊነት ሰፍቶ ዘረኝነት ከምድሪቱ ተወግዶ ማየት እመኛለው” “መቐለ 70 እንደርታን ጠንካራ ያደረጉት ኳስን በእውቀት የሚደግፉት ደጋፊዎቻችን ናቸው” “2ኛ ዙር ላይ ማየት የማልፈልገው የዳኞችን የስህተት ውሳኔ ነው….” – ማሰታውቂያ –   መቐለ ቀበሌ 06 በተለምዶ ዶምቦስኮ የሚሰኝ ስፍራ አለ…..እንግዳችን በልጅነቱ እዚህ አካባቢ ኳስ እየጫወተ አድጓል፡፡ ከስሁል ሽረው አምበል ዮናስ ሀኪምም ከእንግዳችን ጋር እየጫወተ … Continue reading “መቐለ 70 እንደርታን ጠንካራ ያደረጉት ኳስን በእውቀት የሚደግፉት ደጋፊዎቻችን ናቸው”ሙሉጌታ ወ/ጊዮርጊስ /መቐለ 70 እንደርታ/ (ክፍል-1)