የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከመስከረም 27 እስከ ጥቅምት 12 በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚካሄድ ሲሆን በውድድሩ የሚሳተፉ ክለቦችንም ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል ፡፡
ለ12ኛ ጊዜ የሚካሄደው የአዲስአበባ ሲቲ ካኘ 8 ክለቦችን የሚያሳትፍ ሲሆን 6 የከተማው ክለቦች እንዲሁም ሁለት የክልል ተጋባዥ ክለቦች እንደሚሳተፉ ተገልፀዋል፡፡
ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ማሰታውቂያ -
ኢትዮጵያ ቡና
ደደቢት
መከላከያ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ
አዲሰ አበባ ከተማ
አዳማ ከተማ
ጅማ አባጅፋር
ሲሆኑ የምድብ ድልድል የዕጣ አወጣጥ ሰነ ስርአቱም በነገው ዕለት በኢትዮጵያ ሆቴል እንደሚካሄድ ታውቋል፡፡
ለ11 ግዜ ውድድሩ የተካሄደ ሲሆን ዋንጫውን ማንሳት የቻሉት 3ክለቦች ሲሆኑ :-
ቅዱስ ጊዮርጊስ -4 ግዜ
ኢትዮጵያ ቡና -3 ግዜ
የአምናው አሸናፊ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ 3ግዜ ማንሳት ችሏል፡፡