“ሳላሀዲን ብቻ ሣይሆን እኛም እንደተመታን ነው የቆጠርነው…”ምንተስኖት አዳነ/የቅዱስ ጊየርጊስ አምበል/ ክፍል 2

“ሳላሀዲን ብቻ ሣይሆን እኛም እንደተመታን ነው የቆጠርነው…” “የኮሮና ቫይረስን መመለስ የሚቻለው በፀሎት ብቻ ይመስለኛል” “በገዛ ሜዳህ በደጋፊህ… ክልል ስትሄድ ደግሞ በተጋጣሚ ደጋፊ ጫና ውስጥ ሆነህ ውጤት መጠበቅ ይቻላል?” ምንተስኖት አዳነ/የቅዱስ ጊየርጊስ አምበል/ – ማሰታውቂያ – ምንተስኖት፡- /ሳቅ በሳቅ../ አልቀበልም ይሄ ቀልድ ይመስለኛል፡፡ ፋብሪጋዝኮ የአርሰናልን፣ የቼልሲና የባርሴሎናንን ማሊያኮ ስሟል፡፡ እንደውም ተጨዋቹ የሚስመው ብሩን ነው ብዬ አምናለሁ … Continue reading “ሳላሀዲን ብቻ ሣይሆን እኛም እንደተመታን ነው የቆጠርነው…”ምንተስኖት አዳነ/የቅዱስ ጊየርጊስ አምበል/ ክፍል 2