ባለፉት ሳምንታት ከደደቢት ጋር መፈረሙ በሰፊው ሲዘገብ የነበረው ታደለ መንገሻ በዛሬው እለት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁለት አመታት ለመጫወት መፈረሙ የክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ አስታውቋል ፡፡
ታደለ መንገሻ በኘሪሜየር ሊጉ ከፍተኛ ተከፋይ በመሆን ለላፉት ሁለት አመታትን በአርባምንጭ ከተማ መቆየቱ ይታወቃል፡፡
Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account