ቅ.ጊዮርጊስ፣የቱኒዚያው ኤስፔራንስ፣የደቡብ አፍሪካው ማማሎዲ ሰንዳውንስና የዲ.ሪ.ኮንጎው ኤስ ቪታል በተደለደሉበት የካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ የቱኒዚያው ኤስፔራንስ ጨዋታውን በድል ጀመረ።
የቱኒዚያው ኤስፔራንስ ዛሬ በሜዳው ባደረገው የምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ ተጋጣሚውን የዲ.ሪ.ኮንጎውን ኤስ ቪታልን 3ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ምድቡን በሶስት ነጥብና ሁለት ንፁህ ጎሎች መምራት ጀምራል።
ቅ.ጊዮርጊስ ከሚገኝበት የካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ የቱኒዚያው ኤስፔራንስ አሸነፈ
Hat-trick Weekly Sport Newspaper Founder & Managing Editor.
The First Color Sport Newspaper in the country.