_የጉባኤ ትሳታፊዎች ምዝገባና ምልዓተ ጉባኤ መሟላቱ ተረጋግጧል
በዚህም መሰረት ከ144 የጉባኤ እባላት 125ቱ በመገኘታቸው ይሄ ደግሞ ከ86 ፐርስንት በላይ በመሆኑና ምልዓተ ጉባኤ በመሟላቱ ስብሰባው በይፍ ተጀምሯል።
የዛሬ ዋነኛና ብቸኛ አጀንዳ አስመራጭ ኮሚቴ መምረጥ ቢሆንም ስብሰባው ከተጀመረ እንድ ሰዓት ቢሞላውም ከዋናው ይልቅ በሌሎች እጀንዳዎች ተወጥሮ አሳልፏል ።
በስተመጨረሻም አስመራጭ ኮማቴ እንዲመረጥ በጠቅላላ ጉባኤ ከተወሰነ በኋላ የሚመረጡ ሰዎች ከየክልሉ እንዲሆኑ ድምዳሜ ላይ ተደርሷል ::
1.አዲስ አበባ =>አቶ በለጠ ዘዉዴ
2.ድሬዳዋ =>መኮንን ደስታ
3.ኦሮምያ=> ዲዳ ድሪባ
4. አፋር => መሐመድ ያዬ
5. ትግራይ => አባዲ አባይ
6. ኢትዮ ሶማሌ => ፈርሀን መሐመድ
7.አማራ => ዘሪሁን መኮንን
8.ደቡብ ክልል => ኮ/ር ፍሰሀ ጋረደው
9.ጋምቤላ => ኦባንግ ኦራይ
10.ቤንሻንጉል=> ደርቤ ከበደ
11.ሐረሪ =>አብዱልሀኪም
ከማህበራት
1. ሸዋ ረጋ ደስታ
በእረፍት ሰአት ላይ የተመረጡት ሰዎች ባደረጉት የጋራ ውይይት
በአስመራጭ ኮሚቴ
በሰብሳቢነት=> አቶ ዘሪሁን መኮንን
በምክትል ሰብሳቢ => አቶ መኮንን ደስታ
በመምረጥ 9 አስመራጭ ኮሚቴ ቀርቧል።
ሶስት ሰዎች ደግሞ ይግባኝ ሰሚ ሆነው ተሹመዋል።
- ማሰታውቂያ -