አሰልጣኝ ያሬድ ቶሌራ ከዚህ ቀደም የመልቀቂያ ደብዳቤ ለክለቡ ቢያስገባም የክለቡ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የመልቀቂያ ጥያቄህን እስኪያይ ወደ ስራ ተመለስ ተብያለሁ ያለው አሰልጣኝ ያሬድ/ድሬ/ የክለቡ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ትላንት ምሽት ተሰብስቦ ውሳኔ የሰጠ ሲሆን የአሠልጣኙን ጥያቄ ተቀብሎ በስምምነት አሰናብቶታል፡፡
አሰልጣኝ ያሬድ ቶሌራ ከዚህ ቀደም አኢትዮጵያ መድን የተስፋ እና ዋናው ቡድን ፣ ወልቂጤ ከተማ ፣ ለገጣፎ ፣ የኢትዮጽያ ከ17አመት በታች እና ዋናው ሴት ብሄራዊ ቡድን ማሰልጠን ችለዋል።