ዘግይቶ ወደ ዝውውሩ የተቀላቀለው ጅማ ኣባጅፋር በክረምቱ ዝውውር ያጣቸውን የመሃል ሜዳ ሞተሮቹን ኣሚን ነስሩ እና ዮናስ ገረመውን ለመተካት ሌላኛው ከኢትዮጵያ ቡና የተለያየው ኤልያስ ማሞን ምርጫቸውን ኣድርገዋል።የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ንግድባንክ ተጨዋች ኤልያስ ማሞ ከሦስት ዓመት የኢትዮጵያ ቡና ቆይታ በኃላ ቡናዎችን በመሰናበት የሻምፒዮኖቹ ንብረት ሆኗል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account