የአሰልጣኞች አስተየየት
አሰልጣኝ ሰርዳን ዝቮጂኖቭ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
በውጤቱ እንደተደሰቱ እና በቀጣይ ወደ ሀዋሳ አቅንተው ከሀዋሳ ከተማ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ትልቁ ትኩረታቸው እንደሆነ ገልፀዋል።
- ማሰታውቂያ -
አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ – መቐለ 70 እንደርታ
በመጀመሪያ አጋምሽ በህብረት ለማጥቃት እንደሞከሩ እና የብስለት አለመኖር እና በጨዋታው የፈፀሟቸው ተደጋጋሚ ስህተቶች ዋጋ እንዳስከፈሏቸው ጠቅሰው የጨዋታው አርቢትር ከፍተኛ የሀይል ጨዋታ መፍቀዳቸው ተጫዋቾቻቸውን ጫና ውስጥ እንደከተተባቸው ተናግረዋል። በተጨማሪም ቡድናቸው በቂ የሆነ የግብ እንድ አለመፍጠሩ እና አፈግፍጎ መጫወቱን ገልፀዋል።