የከፍተኛ ሊግ 30ኛ ጨዋታ ሰዓትእና ቦታ ለውጥ
የከፍተኛ ሊግ (Super league) 30ኛ ሳምንት ጨዋታ ከዚህ በታች የተገለጹት የቡድኖች ውጤት ተቀራራቢ ሆኖ በመገኘቱ በተመሳሳይ ሰዓት በተለያየ ቦታ እንዲካሄድ የተወሰነ በመሆኑ ፣
*************************
ቀን 19/12/08 ሐሙስ 8፡00 አ/አ ፖሊስ ከ ወልዲያ ከተማ (ደብረ ዘይት)
- ማሰታውቂያ -
8፡00 ፋሲል ከተማ ከ አክሱም ከተማ (አበበ ቢቂላ) ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን