በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለመጀመሪያ ጊዜ የተመረጡትን 8 ተጨዋቾችን በማካተት በአጠቃላይ 28 ተጨዋቾች በጅማ ሃኒላንድ ሆቴል በመገኘት ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ የተደረገላቸው ሲሆን ለ3 ቀን ዝግጅታቸውን ጅማ ላይ እንደሚያደርጉ ተጠቁሟል።
ስምንት አዲስ ተጨዋቾችን በማካተት ከዘጠኝ ክለቦች የተመረጡት ተጨዋቾች፦
1.ተክለማርያም ሻንቆጀማል_ጣሰው
3.ፍሬው ጌታሁን
4.ፋሲል ገ/ሚካኤል
5 አስቻለው ታመነ
- ማሰታውቂያ -
6.ያሬድ ባየህ
7.ቶማስ_ስምረቱ
8.ወንድሜነህ ደረጄ
9.ኤልያስ አታሮ
10ረመዳን_የሱፍ
11.አምሳሉ ጥላሁን
12.ሱሌማን ሀሚድ
13.አስራት ቱንጃ
14.ጋዲሳ መብራቴ
15.ሸመክት ጉግሳ
16.ታፈሰ ሰለሞን
17.መሱድ መሀመድ
18.አብዱከሪም_ወርቁ
19.ሀብታሙ ተከስተ
20.ኤልያስ ማሞ
21.ሀይደር ሸሪፍ
22.ፍፁም አለሙ
23.ጌታነህ ከበደ
24.አቤል ያለው
25.አቡበከር ናስር
26.አማኑኤል ገብረሚካኤል
27.ዳዋ ሆቲሳ
28.ሙጂብ ቃሲም