ደረጄ በላይን በአሰልጣኝነት የቀጠረው ጌዲኦ ዲላ ደረሰ ተሰማን ከሃላባ አስፈርመዋል።
ፕሪምየር ሊጉን ለመቀላቀል ከፍተኛ ዝግጅት እያደረጉ ሚገኙት ጌዲኦዎች የክረምቱ አምስተኛ ፈራሚያቸውን ደረሰ ተሰማን ከሃላባ አድርገዋል።
ብዙ ክለቦችን ወደ ፕሪምየር ሊጉ በማሳለፍ ሚታወቀው ደረጄ በላይ ጌዲኦ ዲላን ወደ ፕሪምየር ሊግ ያሳድጋል ተብሎ ይጠበቃል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account