የመቐለ 70 እንደርታው ኢኮቶሪያል ጊኒያዊው ግብ ጠባቂ ፍሊፕ ኦቮኖ ኢኮቶሪያል ጊኒ ላለባት የአፍሪካ ዋንጫ ለብሄራዊ ቡድኑ መጠራቱን የኢኮቶሪያል ጊኒ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቆል ::
ፊሊፕ ኦቮኒ በመቐለ 70 እንደርታ ድንቅ እንቅስቃሴን እያሳያ ሲገኝ በፕርሚየር ሊጉ ከሚገኙ የውጭ ሀገር ተጫዋቾች በቀዳሚነት የተጠራው ተጫዋች ለመሆን ችሏል ::
ፊሊፕ ኦቮኖ ከሳምንታት በሃላ በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታ ኢኮቶሪያል ጊኒ ከሊቢያ ጋር ላለባቸው ወሳኝ ጨዋታ መጠራቱ ታውቋል ::