የኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽ የ2009 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተጨዋቾች ምርጫን በSMS ለማካሄድ ቁጥሮችን ይፋ አደረጓል
የኢትዮጵያ ኮከብ ተጨዋቾች፣ ግብ ጠባቂዎችና
አሰልጣኞች ሽልማት ነሐሴ 28 ቀን ይሰጣል
————————————————————–
- ማሰታውቂያ -
በ 8911 ኮዱን ——– በማስገባት ይላኩ
የ2009 የአትዮጵያ ወንዶች ኘሪሜየር ሊግ ዕጩ ኮከብ ተጨዋቾች
1.አስቻለው ታመነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)የsms ኮድ 11
2.ሙሉአለም መስፍን (ሲዳማ ቡና) የsms ኮድ 12
3.ምንተስኖት አዳነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) የsms ኮድ 13
የ2009 የኢትዮጵያ የወንዶች ኘሪሜየር ሊግ ዕጩ ኮከብ በረኞች
2.ለአለም ብርሀኑ sms (ሲዳማ ቡና) ኮድ 22
3.ሮበርት ኦዶንካራ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) sms ኮድ 23
የ2009 የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ ዕጩ ኮከብ ተጫዋቾች
1.ሰናይት ቦጋለ (ደደቢት) sms ኮድ 31
2.ዙለይካ ጁሀድ (ባንክ) sms ኮድ 32
3.ሎዛ አበራ (ደደቢት ) sms ኮድ 33
የ2009 የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ ዕጩ ኮከብ በረኞች
1.ታሪኳ በርገና ( ድሬዳዋ) sms ኮድ 41
2.ሳሳሁልሽ ስዩም (አዳማ) sms ኮድ 42
3.ትእግስት አበራ (ሐዋሳ ) sms ኮድ 43