የ2010 የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ ውድድር በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍሎ ይከናወናል።
በአጠቃላይ 22 ቡድኖች ሲኖሩ በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍለው ይወዳደራሉ ። የመጀመሪው ዲቪዝን ላይ የሚገኙት 10 ቡድኖች በ2009 ባስመዘገቡት ውጤት የተመደቡ ናቸው፡፡
በእጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከታች የተዘረዘሩት ቡድኖች የእጣ ቁጥራቸውን በመውሰድ የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታዎችን ለማወቅ ችለዋል፡፡
1.ደደቢት ቁጥር -3
- ማሰታውቂያ -
2.ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ -6
3.ሀዋሳ ከነማ -9
4.አዳማ ከተማ -5
5.መከላከያ -10
6.ድሬዳዋ ከተማ- 2
7.ቅዱስ ጊዮርጊስ-4
8.ጊዲዮ ዲላ-7
9.ኢትዮ-ኤሌትሪክ-8
10.ሲዳማ ቡና-1
የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች
ሲዳማ ቡና ከ መከላከያ
ድሬዳዋ ከ ሀዋሳ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጌዲኦ ዲላ
አዳማ ከተማ ከ ንግድ ባንክ
ደደቢት ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ
ሌሎቹ ቡድኖች ደግሞ 12 ቡድኖች ሲሆኑ ሁለተኛ ዲቪዚዮን በሚል እሚጫወቱ ይሆናል፡፡
በእጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከታች የተዘረዘሩት ቡድኖች የእጣ ቁጥራቸውን በመውሰድ የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታዎችን ለመወቅ ችለዋል፡፡
1.ጥረት ኮርፖሬሽን- 2
2.አ/አ ከተማ፨ፏፈ-10
3.ኢትዮጵያ ቡና -8
4.ቅ/ማርያም ዩንቨርሲቲ 7
5.ልደታ ክፍለከተማ 5
6.ቦሌ ክፍለከተማ 9
7.ንፋስልክ ክፍለከተማ 11
8.አርባምንጭ ከተማ 6
9.ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ 1
10.አቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ
11.ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ 4
12.ቂርቆስ ክፍለከተማ 3
የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታ።
ኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ከ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ
ጥረት ከ ንፋስ ስልክ ክፍለከተማ
ቂርቆስ ክፍለከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ
ጥሩነሽ ዲባባ አካዳዱ ከ ቦሌ ክ/ከ
ልደታ ክፍለ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
አርባ ምንጭ ከተማ ከ ቅ/ማሪያም ዩንቨርሲቲ
የ2010 የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ ህዳር 5 ቀን 2010 ዓ.ም እንዲጀመር ተነግሯል ።