የ2019 የካሜሮን አፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡
ኢትዮጵያ በምድብ -6 ከጋና፣ ሴራሊዮን እና ጎረቤት ኬንያ ጋር ተደልድላለች።
ኢትዮጵያ በ2013 የደቡብ አፍሪካ (የአፍሪካ ዋንጫ) ካለፈች በኋላ ወደ ታላቁ የአህጉሪቱ ውድድር ለመመለስ የካሜሩኑን አፍሪካ ዋንጫ ትጠብቃለች ፡፡
በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍም የግድ ኬንያን:ጋናን፣ እና ሴራሊዮንን መርታት ይጠበቅባታል፡፡