ሀዋሳ ከተማ የፊት መስመር ተጫዋቾችን ጃኮ አራፋትን በወላይታ ድቻ መነጠቁን ተከትሎ የፊት መስመሩን ለማጠናከር የደደቢቱን ዳዊት ፍቃዱን ማስፈረም ችሏል፡፡
ደደቢት ለተጫዋቾቹ መልቀቂያ ለመስጠት ፍቃደኛ አለመሆኑን ተከትሎ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለሳምሶን ጥላሁን ፣ ለዳዊት ፍቃዱ እና አክሊሉ እንየው የመልቀቂያ ደብዳቤ መፃፉን ተከትሎ ዳዊት ፍቃዱ በአንድ አመት የፊርማ ስምምነት ሀዋሳ ከተማን ተቀላቅሏል፡፡
ዝውውር|ዳዊት ፍቃዱ ለሀዋሳ ከተማ ፈረመ
Managing Editor at Hatricksport Website