ፌደሬሽኑ በይፋዊ ፌስቡክ ገፁ ያሰፈረውን የሀትሪኩ ሚሊዮን ኃይሌ እንደሚከተለው አዘጋጅቶላችኋል።
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን ለፌደሬሽን ፕሬዝደንትነት እና ስራ አስፈፃሚነት የሚወዳደሩ የመጨረሻ እጩዎችን ይፋ አድርጓል። ቅዳሜ ጥር 16 ቀን በኢንተር ኮንቲነንታል ሆቴል የሚካሄደው የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለፕሬዝደንትነት አራት ለስራ አሰፈፃሚነት ደግሞ 17 የመጨረሻ እጩ ተወዳዳሪዎች ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል።
ለፕሬዝዳንትነት
- ማሰታውቂያ -
1. ኢንጂነር ኃይለየሱስ ፍስሀ
2. ዶ/ር ጊዮን ሰይፉ
3. አቶ ዳንኤል ሽፈራው
4. አቶ ዮሀንስ መዝገቡ
ለስራ አስፈፃሚነት
1. ደ/ር አይናም አባይነህ
2. ዋ/ኢ የኔነህ በቀለ
3. ወ/ሮ ሰርካለም ከበደ
4. አቶ ብርሀኑ ከበደ
5. አቶ አፈወርቅ አየለ
6. ኃይሉ ወልዴ
7. ወንደሰን ተሰማ
8. ወ/ሮ ህይወት አራጌ
9. አቶ ሳልለው አበራ
10. አቶ ሰመረአብ ኃይሌ
11. አቶ ዳኛቸው በላይ
12. አቶ ብርሀኑ ደምሴ
13. አቶ ደረጄ ወርቁ
14. አቶ ይርጋለም ንጉሴ
15. አቶ ደመላሽ ደሳለኝ
16. አቶ ድሪባ ከታባ
17. አቶ ደጀኔ ኃይለመስቀል